ፕሮጀክት ኦዲተር
YOTEK CONSTRUCTION PLC
Lokasi pekerjaan
Addis Ababa
Detail Pekerjaan
Job Requirement
• የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በአካውነቲንግ
• በሙያው ያለው ልምድ: 5 አመት
• ልዩ የስራ ልምድ: 2 አመት በፕሮጀክት የሰራ
How to Apply
አድራሻ:- ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ ስልክ:- 0115573196/98 ፋክስ:-
0115573187/97
ማሳሰቢያ:- አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/7/2015 ዓ.ም ቀን ባለው ጊዜ የትምህርት ማስረጃቻችሁንና
የስራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በድርጅቱ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
SHARE THIS JOB